Ethiopian Review Readers Forum

Ethiopian Review Readers Forum
Start a New Topic 
Author
Comment
198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding the t

198 ሓይል፥ኣልባ የእምቢተኝነት ዘዴዎች።

http://www.peacemagazine.org/198.htm

Source: Gene Sharp, The Politics of Nonviolent Action, Vol. 2: The Methods of Nonviolent Action (Boston: Porter Sargent Publishers, 1973).

መግለጫዎች
1. ሕዝባዊ ንግግሮች
2. የድጋፍ ወይም የተቃውሞ ደብዳቤዎች
3. የአቋም መግለጫዎች
4. የተፈረሙ ግልጽ አቋሞች
5. የክስ ወይም የጥፋት ዝርዝሮች መግለጫዎች
6. የቡድን ፊርማዎች (ፔቲሽን)

ከሰፊው ሕዝብ ጋር ግንኙነቶች
7. መፈክሮች፣ ስእሎችና ምልክቶች
8. የቁም ጽሁፎች፣ ፖስተሮችና ሌሎች ትእይንታዊ የግንኙነት ዘዴዎች
9. በራሪ ጽሁፎች፣ ፓምፍሌቶችና መጻህፍት
10. ጋዜጦችና መጽሔቶች
11. ካሴቶች፣ ሬዲዮና ቴሌቪዥን
12. በሰማይ የሚበርሩና በምድር ላይ የሚታዩ ጽሁፎች

የቡድን ውክልናዎች
13. ውክልናዎችን መስጠት
14. ቴአትራዊ ስጦታዎች
15. በቡድን የሚደረጉ ማግባባቶች
16. በቡድን ከመስሪያ ቤት ደጃፎች በመሆን ተቃውሞ መግለጽ (ፒኬቲንግ)
17. ቴአትራዊ ምርጫዎችን ማካሄድ

ምልክቶችን በመጠቀም የሚደረጉ ትርኢቶች
18. ባንዲራዎችንና አመልካች ቀለማትን ማሳየት
19. ምልክቶችን የያዙ ልብሶችን መልበስ
20. ጸሎትና ኣምልኮትን መተግበር
21. ምልክት ሊሆኑ የሚችሉ ቁሳቁስን ማምጣትና ማሳየት
22. ተቃውሞ፥ገላጭ የሆኑ የሽፋን ገፈፋዎች
23. የራስ የሆኑ ንብረቶችን ማውደም
24. ምልክት ሊሆኑ የሚችሉ መብራቶችን ማብራት
25. ምስሎችን መሳል
26. ምስሎችን ማሳየት
27. አዳዲስ ስሞችና ምልክቶችን መጠቀም
28. ምልክት ሊሆኑ የሚችሉ ድምጾችን ማስሰማት
29. በተግባር ላይ ያልዋሉ ንብረቶችን ለትግል ምልክት ያህል በተግባር ላይ ማዋል (ሲምቦሊክ ሪክላሜሽንስ)
30. ጨዋነት የጎደለው ፊት (ጄስቸር) ማሳየት

በግለሰቦች ላይ ተጽእኖ ማሳረፍ
31. ባለሥልጣናትን እረፍት ማሳጣት (ሃዉንቲንግ)
32. በባስሥልጣናት መሳለቅ
33. ለተቃዋሚ ወንድም መስሎ መታየት
34. የሕሊና ጸሎት ማድረግ

ሙዚቃና ትእይንት
35. ውስጠ፥ወይራ አጫጭር ትእይንቶችና ጽሁፎች
36. ሙዚቃና ድርሰቶች
37. መዝሙሮች

እንቅስቃሴዎች
38. ሰልፎች
39. ትእይንታዊ ሰልፎች
40. ሃይማኖታዊ ስነ፥ስርአቶች
41. ሃይማኖታዊ ጉዞዎች
42. የሞተሮችና የመኪናዎች ሰልፎች

ሙታንን የማስታወስ ድርጊቶች
43. ፖለቲካዊ የሐዘን ስነ፥ሥርአት
44. ቴአትራዊ የቀብር ሥነ፥ስርአት
45. ተምሳሌታዊ የቀብር ሥነ፥ስርአት
46. ቀብር ሥፍራዎችን መጎብኘት

ሕዝባዊ ስብሰባዎች
47. የተቃውሞ ወይም የድጋፍ ስብሰባዎች
48. የተቃውሞ ስብሰባዎች
49. የተደበቀ የተቃውሞ ስብሰባዎች
50. ትምህርታዊ ገለጻዎች

ራስን ማግለል ወይም ያለመቀበል ድርጊቶች
51. ረግጦ መውጣት
52. ዝምታ
53. የአክብሮት ስጦታዎችን ያለመቀበል
54. ጀርባን መስጠት

ማህበረሰባዊ ያለመተባበር ድርጊቶች

ግለሰቦችን ማግለል
55. ማህበረሰባዊ ተሳትፎ መንሳት
56. ውስን የማህበረሰባዊ ተሳትፎ መንሳት
57. የግብረ፥ሥጋ (ወሲብ) ፈቃድ መንሳት
58. ሀይማኖታዊ ማግለል
59. ወንጀልን ወይም ጥፋትን የሚገልጽ ህጋዊ ሰነድ ማዘጋጀት

በማህበረሰባዊ ክስተቶች፣ ባህላዊ ድርጊቶች፣ ወይም መዋቅሮች ኣለመተባበር
60. የማህበረሰባዊ ወይም ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለጊዜው መግታት
61. በማህበረሰባዊ ተግባራት አለመሳተፍ
62. የተማሪዎች አድማ
63. ማህበረሰባዊ ያለመታዘዝ ድርጊት
64. ከማህበረሰባዊ ውቅሮች (ኢንስቲትዩሽንስ) ራስን ማግለል

ከማህበረሰባዊው መዋቅር (ሲስተም) ራስን ማግለል
65. በቤት መዋል
66. ሁለንተናዊ ግለሰባዊ ያለመተባበር ድርጊት መፈጸም
67. የሰራተኞች ስራ ትቶ መሄድ (መፎረፍ)
68. ወደማይደፈሩ መጠጊያዎች (ሳንክችዋሪስ) በመሄድ መጠለል
69. በቡድን ካካባቢ የመሰወር ድርጊት (ኮሌክቲቭ ዲስአፒራንስ)
70. የተቃውሞ ስደት (ሂጅራት)

ምጣኔ፥ሀብታዊ ያለመተባበር ዘዴዎች፤
ሀ. ምጣኔ፥ሀብታዊ ገለላ

በተገልጋዮች (በሸማቾች) የሚደረጉ ተግባራት
71. የተገልጋዮች መገልገል ማቆም
72. የተመረጡ ሸቀጦችን አለመግዛት
73. ገንዘብ ያለማውጣት ድርጊት
74. ኪራይ አለመክፈል
75. አለመከራየት ወይም አለማከራየት
76. ሀገራዊ የሸማቾች አድማ
77. አለማቀፋዊ የሸማቾች አድማ

ባምራቾችና በሰራተኞች የሚደረጉ ተግባራት
78. የሰራተኞች አድማ
79. የአምራቾች አድማ

ያከፋፋዮች አድማዎች
80. የአከፋፋዮችና የአጓጓዦች፣ እንዲሁም የክምችት ሰራተኞች አድማ

የባለቤቶችና የአስተዳዳሪዎች አድማዎች
81. የንግድ ባለቤቶች አድማዎች
82. ቤትና ቦታን ያለመሸጥ ወይም ያለማከራየት አድማ
83. ቆልፎ የመጥፋት አድማዎች
84. የኢንዱስትሪ ድጋፍ ሰጭ ኣካላት አድማዎች
85. የነጋዴዎች አጠቃላይ አድማ

የገንዘብ ባለንብረቶች አድማዎች
86. ከባንክ ገንዘብ የማውጣት ድርጊቶች
87. የአገልግሎትን፣ የብድርንና ግምቶችን ክፍያዎች አለመክፈል
88. የብድርንና የወለድን ክፍያዎች አለመፈጸም
89. የገንዘብ ምንጮችን ማድረቅ (ፈንዶችንና ክሬዲቶችን)
90. የገቢ ምንጮችን መከልከል
91. የመንግሥትን ገንዘብ ላለመክፈል እምቢ ማለት

በመንግሥታት ሊደረጉ የሚችሉ ድርጊቶች
92. ያገር ውስጥ የንግድ ማእቀብ
93. የተወሰኑ የንግድ ባለቤቶችን በጥቁር መዝገብ መመዝገብ
94. አለም፥አቀፍ የሻጮች የንግድ ማእቀብ
95. አለም፥አቀፍ የገዦች የንግድ ማእቀብ
96. አለም፥አቀፍ የንግድ ማእቀብ

ምጣኔ፥ሀብታዊ ያለመተባበር ዘዴዎች፤
ለ. የሥራ፥ማቆም አድማዎች

ተምሳሌታዊ የሥራ፥ማቆም አድማዎች
97. የተቃውሞ የሥራ፥ማቆም አድማ
98. ያልታሰበ (መብረቃዊ) የሥራ፥ማቆም አድማ

ግብርና፥ነክ አድማ
99. የገበሬዎች አድማ
100. የእርሻ፥ላይ ሰራተኞች የሥራ፥ማቆም አድማ

በተለያዩ አካላት የሚደረጉ አድማዎች
101. የግዳጅ (የዘመቻ) ሰራተኞች የሥራ፥ማቆም አድማ
102. የእስረኞች አድማ
103. የጥበባተ፥እድ ባለሙያዎች የሥራ፥ማቆም አድማ
104. የባለሙያዎች (ፕሮፌሽናልስ) የሥራ፥ማቆም አድማ

ተለምዷዊ የኢንዱስትሪ የሥራ፥ማቆም አድማዎች
105. ሁለገብ በሥራ፥ቦታ ላይ የሚደረጉ የሥራ፥ማቆም አድማ
106. የኢንዱስትሪዎች የሥራ፥ማቆም አድማ
107. ለሌሎች ሰራተኞች የድጋፍ መግለጫ የሥራ፥ማቆም አድማ

ውስን የሥራ፥ማቆም አድማዎች
108. ረቂቅ (ዲቴይልድ) የሥራ፥ማቆም አድማ
109. ግዙፍ የሥራ፥ማቆም አድማ
110. ስራ የማዘግየት አድማ
111. የጥብቅ፥መመሪያ (ወርክ፥ቱ፥ሩል) አድማ
112. የህመም፥ፈቃድ ጥየቃ አድማ
113. ከሃላፊነት፥የመልቀቅ አድማ
114. ዉስን የሥራ፥ማቆም አድማ
115. የተመረጡ ሥራዎችን የማቆም አድማ

ባለብዙ ኢንዱስትሪ የሥራ፥ማቆም አድማ
116. ሁለገብ የሥራ፥ማቆም አድማ
117. ሁሉን፥አቀፍ የሥራ፥ማቆም አድማ

የፖለቲካዊ አለመተባበር ዘዴዎች

ባለሥልጣኖችን አለመቀበል
120. ታዛዥነትን ማዘግየት ወይም መንሳት
121. ሕዝባዊ ድጋፍን መንሳት
122. እምቢተኝነትን የሚደግፉ ጽሁፎችና ንግግሮች

የዜጎች ከመንግስሥት ጋር ያመተባበር ድርጊቶች
123. ከሕግ፥አውጪ አካላት ራስን ማግለል
124. በምርጫ አለመሳተፍ
125. ከመንግሥታዊ ቅጥሮችና ሹመቶች ራስን ማግለል
126. ከመንግሥታዊ ሚኒስቴሮች፣ ድርጅቶችና ሌሎች አካላት ራስን ማግለል
127. ከመንግሥታዊ የትምህርት ተቋማት ራስን ማግለል
128. መንግሥት ከሚደግፋቸው ድርጅቶች ራስን ማግለል
129. ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር አለመተባበር
130. የራስን አመልካች ምልክቶችና የቦታ ጠቋሚዎች ማንሳት
131. የመንግሥትን ተሿሚዎች አለመቀበል
132. የነባር ተቋሞችን መፍረስ አለመቀበል

ከመታዘዝ ሌላ የዜጎች አማራጮች
133. በማቅማማትና በአዝጋሚነት መታዘዝ
134. ቀጥታ የአለቃ ቁጥጥር በሌለበት አለመታዘዝ
135. ሕዝባዊ አለመታዘዝ
136. ስውር አለመታዘዝ
137. ተስብሳቢዎችን ለመበተን የሚደረግን ግዳጅ አለመቀበል
138. ቁጭታ (ሲት፥ዳውን)
139. ለምልመላና በሃይል ለሚደረግ የማንቀሳቀስ ጥረት አለመታዘዝ
140. መደበቅ፣ ማምለጥና ማንነትን መደበቅ
141. ተገቢ ላልሆኑ ሕግጋት የቡርጌስ (ሲቪል) የአለመታዘዝ ድርጊት

የመንግሥት ሰራተኞች ሊያደርጓቸው የሚችሉ ድርጊቶች
142. በመንግሥት ረዳቶች የሚደረጉ የተመረጡ ትብብሮችን የመንሳት ድርጊቶች
143. የስልጣን ተዋረድንንና የመረጃን ፍስሰት ማደናቀፍ
144. ሥራ ማዘግየትና ማደናቀፍ
145. ሁሉን፥አቀፍ አስተዳደራዊ አለመተባበር
146. የፍትሕ፥አካላት አለመተባበር
147. ሆን፥ብሎ የሥራ ስልጠትን መግታትና በተመረጡ አስፈጻሚ ኣካላት ደግሞ ያለመተባበር ድርጊት
148. አጠቃላይ የራስ እቀባ (ሙትኒ)

በሀገር፥ዉስጥ መንግሥት ሊያደርጋቸው የሚችሉ ተግባራት
149. ህጋዊ፥መሰል ጉዳዮችን የመሸሽና የማዘግየት ድርጊቶች
150. በመንግሥት አካላት ያለመታዘዝ ድርጊቶች

በአለም፥አቀፍ ደረጃ መንግስሥት ሊወስዳቸው የሚችላቸው አርምጃዎች
151. በዲፕሎማሲያዊና በተመሳሳይ ሁኔታ ባሉ ውክልናዎች ላይ ለውጥ ማድረግ
152. ዲፕሎማሲያዊ ክስተቶችን ማዘግየት ወይም መሰረዝ
153. ዲፕሎማሲያዊ እውቅና ለመስጠት መዘግየት
154. ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ማቋረጥ
155. ከአለም፥አቀፍ ድርጅቶች ራስን ማግለል
156. በአለም፥አቀፍ አካላት በአባልነት አለመሳተፍ
157. ከአለም፥አቀፍ ድርጅቶች መንግስትን (መንግስታትን) ማስወገድ

ሃይል፥አልባ ጣልቃ የመግባት ዘዴዎች

ስነ፥ልቡናዊ ጣልቃ፥ገብነት

158. ራስን ለችግሮች ማጋለጥ
159. መጾም
1. ስነ፥ልቡናዊ ተጽእኖ ማሳደሪያ የመጾም ድርጊት
2. የረሃብ አድማ
3. ኢፍትሃዊ ስቃይን መቀበል
160. የተገላቢጦሽ ችሎት
161. ሃይል፥አልባ ማዋከብ

አካላዊ ጣልቃ፥ገብነት
162. ቁጭታ (Sit-in)
163. ቆምታ (stand-in)
164. ግልቢያ (ride-in)
165. በአስቸጋሪ ሁኔታ መንቀሳቀስ (wade-in)
166. ክብ፥ሰርቶ እያጠበቡ መጓዝ (መራመድ)
167. ጸሎት በማድረግ መቆየት
168. ሃይል፥አልባ አስቸኳይ የደርሶ፥መልስ ወረራ
169. ሃይል፥አልባ የአየር ወረራ
170. ሃይል፥አልባ ወረራ
171. ፈጣን ግን ሃይል፥አልባ ንግግሮች ወይም ድርጊቶች
172. ሃይል፥አልባ መሰናክሎች
173. ሃይል፥አልባ ቦታ የመቆጣጠር ድርጊቶች

ማህበረሰባዊ ጣልቃ፥ገብነት
174. አዳዲስ ማህበረሰባዊ የድርጊት አተገባበሮችን ወይም ዘየዎችን በተግባር ማዋል
175. መጠቀሚያዎችን ከአቅማቸው በላይ እንዲሰሩ ማድረግ
176. እንቅስቃሴዎችን መግታት (ዝግታ በመጨመር)
177. በቦታ በመገኘት ንግግሮችን ማድረግ
178. በጎዳናዎች ወይም በመናፈሻዎች የሚካሄዱ ፖለቲካዊ ትእይንቶችን ማካሄድ
179. ተለዋጭ ማህበረሰባዊ መዋቅሮችን መዘርጋት
180. ተለዋጭ የግንኙነት መስመሮችን መዘርጋት

ምጣኔ፥ሀብታዊ ጣልቃ፥ገብነት
181. የተገላቢጦሽ የሥራ፥ማቆም አድማ (ለምሳሌ፤ ካለክፍያ መሥራት)
182. ሳይሰሩ ቁጭታ (stay-in strike)
183. ሃይል፥አልባ ቦታዎችን መቆጣጠር
184. እምቢተኝነትና መተላለፊያ መዝጋት
185. ፖለቲካዊ ኣስመስሎ መሥራት
186. ችግር ለመፍጠር ሲባል ሸቀጦችን መግዛት
187. ንብረቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋል
188. ቆሻሻዎችን አምጥቶ መጣል
189. መርጦ ባለሥልጣናትን መደገፍ
190. ተለዋጭ ገበያዎችን መፍጠር
191. ተለዋጭ የመጓጓዣ ወይም የማጓጓዣ ዘዴዎችን መፍጠር
192. ተለዋጭ የኤኮኖሚ ተቋማትን መፍጠር

ፖለቲካዊ ጣልቃ፥ገብነት
193. የአስተዳደር ተቋማትን የማስተናገድ ጫና መፍጠር
194. የደህንነት ባልደረቦችን ማንነት ማጋለጥ
195. በቁጥጥር ሥር ለመዋል ራስን ማጋለጥ
196. በ''ገለልተኛ'' ህግጋት የቡርጌሶች (የሲቪሎች) አለመገዛት
197. ትብብር፥አልባ የሥራ ሂደት
198. መንታ (ድርብ) ሉአላዊነትና መንታ(ድርብ) መንግሥት

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Zelalem,

Thank you for translating part of the book.

I have read the book and it is a must read book. One thing I learned from this book is that regardless of their location DICTATORS HAVE SIMILAR CHARACTERSTICS.

I would seriously encourage anybody to read it.

Nestanet

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Netsanet:

Thanks for your encouragement. Please do not hesitate to suggest corrections or modifications to the translation.

Regards,

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Anyone interested to spread this Amharic translation, please you are welcome. That way, it will help this information to be disseminated, and will make our people aware of the existence of this much types of non-violent methods, without resorting to any form of "stone-throwing" as was (mis)reported in June.

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Good job, Zelalem. It is worth disseminating to the ordinary Ethiopian, who is not as conversant with the English language. Keep it up.

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Good Job.
Please spread the information

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Zelalem,

I would like to suggest that the english words be spelt in their native alphabets, so that readers may try to identify better meanings to them.

Thanks.

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Age'azi,

You're welcome. By the way, you are welcome to spread it too.

Re: 198 ሃይል፥አልባ የተቃውሞ ዘዴዎች (Please forward your comments regarding t

Very frightening to awalom, debalki(q)e, Ibrahim Shirdon, etc. and their payrol masters.

As Professor Mesfin said "We will fight unto death, without killing anyone, and will win".

Shocking, isn't it, the Awaloms? I can imagine how shocking it can be to your likes. That is what you are afraid of; you would have loved "stone throwing".