Ethiopian Review Readers Forum

Ethiopian Review Readers Forum
Start a New Topic 
Author
Comment
AEUP RESPOND ON BOMB SUSPECTS!

«ቦምብ ጣለ የተባለው የመኢአድ አባል አይደለም» መኢአድ

ሰሞኑን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ አካባቢ ወረዳ 19 ቀበሌ 49 በዋናው ሞቢል ነዳጅ ዲፖ ላይ የመኢአድ አባል ቦምብ ወረወረ በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሐሰት መሆኑን፣ ሽፈራው ተገኝ የተባለው ተጠርጣሪም ፎርም ብቻ መሙላቱን አቶ ስለሺ አንዳርጌ የመኢአድ ሕዝብ ግንኙነት ለጦቢያ አስታወቁ።

የሞቢል ነዳጅ ዲፓን ለማፈንዳት ቦምብ የጣለው የመኢአድ አባል ነው እየተባለ የሚወራው ሕዝብን ለማወናበድና ከመኢአድ ጋር ለማጋጨት ካልሆነ በቀር ተቀባይነት አይኖረውም ያሉት አቶ ስለሺ ሰውየው ፎርም ቢሞላም የምዝገባ ቁጥር ያልተሰጠው፣ ፎርሙን ያስሞላው የመኢአድ አባል አስተያየት ያልተሰጠበት ገና በሂደት ማንነቱ ተጣርቶ አባል ሊሆን ይገባል ወይም አይገባም በሚል በእንጥልጥል ላይ ያለ መሆኑን ገልጸዋል።

ግለሰቡ ፎርሙን ሐምሌ 16 ቀን ሞልቷል። ይህ ግን ከመኢአድ ጋር በምንም ዓይነት አያገናኘውም የሚሉት አቶ ስለሺ «እንኳን አባል ያልሆነው ቀርቶ አባል ቢሆንም ወንጀል በመፈጸሙ ድርጅቱን ሊያስጠይቅ አይችልም። ይህንን መንግሥትም ስለሚያውቅ እስካሁን እኛ ጋር መጥቶ የጠየቀንም የለም። ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ነው። በቅርቡ መግለጫ እንሰጣለን። ሕዝባችን የመንግሥትን ፕሮፖጋንዳ ስለሚያውቅ አይሳሳትለትም» በማለት አስረድተዋል።

Re: AEUP RESPOND ON BOMB SUSPECTS!

JUDGEMENT TO ALL READERS!

Re: AEUP RESPOND ON BOMB SUSPECTS!

Gebrelekuskus,

EPRDF is getting desperate. I feel soryy for you and Ibrahim.

Mamo Qilo

Re: AEUP RESPOND ON BOMB SUSPECTS!

YEBRET KOLO!

Re: AEUP RESPOND ON BOMB SUSPECTS!

Gebrelikiskis,

Is this the best you can do. Write nothing. Is Meles running out of money or you are busy copy & paste.

You are the one who planted those bombs in AA, because you were the first to know about it.

Take your master and your gangs and go to Asmara or Rome.

City: A.A