Ethiopian Review Readers Forum

Ethiopian Review Readers Forum
Start a New Topic 
Author
Comment
ዋሽታ ኢንፎርሜሽን ማከል??

ካንድ ጓደኛዬ ጋር ስለ ዋልታ ስናወራ፤ "ኤዲያ ይህንንስ ዋሽታ ኢንፎርሜሽን ማከል ቢሉት ይሽላላል" ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል ከሚሉት ይለኛል! ለፈገግታ ያህል ይሆን እንደሆን ብዬ ነው።