Ethiopian Review Readers Forum

Ethiopian Review Readers Forum
Start a New Topic 
Author
Comment
በ1998 ለአዲስ አበባ የተመደበው በጀት 0% ነው----> SAYS UCD OFFICIAL

በ1998 ለአዲስ አበባ የተመደበው በጀት 0% ነው
በሚቀጥለው ዓመት ለአዲስ አበባ ከመንግስት ካዝና ምንም እንዳልተመደበ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት የተከበሩ አቶ በድሩ አደም ለሀዳር ገለፁ።

እንደ አቶ በድሩ ገለፃ በጀት የሚመደበው ከመንግስት ካዝና፣ ከውጪ እርዳታ፣ ከውጭ መንግስታት ብድር ቢሆንም እስከአሁን በነበረው አሰራር እርዳታና ብድር እጅግ ስለሚዘገይና በወቅቱ ስለማይደርስ ለክልሎች ባጀት ሲመደብ ከ90% በላይ ከመንግስት ካዝና ነበር። ይሁንና እስከዛሬ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለሁሉም ክልሎች ከ90% በላይ በጀቱ ከመንግሥት ካዝና ሲመደብ ለአዲስ አበባ ግን ከመንግስት ካዝና 0% ሆኖ ሙሉ በጀት ከእርዳታና ብድር እንዲሆን ተደርጓል። አቶ በድሩ እጅግ ያሳዝናል ካሉ በኋላ በሌላ በኩል ደግሞ የሚቀጥለው አመት የከተማዋ ገቢ ወደ ፌዴራል እንዲሆን መደረጉ እንኳን ከመንግስት ከቅኝ ገዥም አይጠበቅም። እነሱ የሚፈልጉት ምንም ዓይነት የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴ በከተማዋ እንዳይኖር ነው ብለዋል።

Re: በ1998 ለአዲስ አበባ የተመደበው በጀት 0% ነው----> SAYS UCD OFFICIAL

MERKATO!


YOU PASS THE TEST WITH A+

Re: በ1998 ለአዲስ አበባ የተመደበው በጀት 0% ነው----> SAYS UCD OFFICIAL

Dear gebreselassie, the Copy-paste machine,

How many times do i have to tell you it is not UCD! I know you have not been doing this deliberately, that was why i had been trying to educate you but I can’t take it any longer. I should have listened to Mamo Qilo, part of your brain that thinks is damaged. Let me try my last chance; there are many messages, including this one, which has the correct abbreviation, CUD, can you please copy it and paste as usual.

City: Addis

Re: በ1998 ለአዲስ አበባ የተመደበው በጀት 0% ነው----> SAYS UCD OFFICIAL

MAMULE!

YOU PASS THE TEST WITH A-